Two bedroom 2 bathroom 106 - 149m²sq.m apartment for sale at sarbet near to vatican embassy by Jenboro Real Estate price in Ethiopia

Price : 14,000,000.00 ETB

Property Details

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳር ቤት ሳይት ተለቀቀ በማስታወቂያ ዋጋ ነፋሻማ አየር እንዲሁም የጠዋት ፀሀይ የሚያገኙበት ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር በተዘጋጀ ውል ይዋዋሉ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ አንድ መኝታ - ባለ 3 መኝታ ቤቶች በ ቡድን ለሚመጡ እስከ 7% የሚደርስ ተጨማሪ ቅናሽ ሁሉ የተሟላለት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ዉስጥ ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ የመዝናኛ ማአከላትን ያካተተ የንግድ ሱቆችም አሉን በ 092******* ፈጥነው ይደውሉ::            ጀንቦሮ ሪል እስቴት                         በግዜ ግቡ::