የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም price in Ethiopia

Price : 3,000,000.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

ሽያጭ ሽያጭ ሽያጭ እንዳያመልጥዎ የደላላ ዋጋ የሌለው 300,000 ብር የሚያተርፉበት ቦታው ቦሌ ቡልቡላ 1ኛ ፎቅ ላይ ያረፈ ስቱዲዮ : 30 ካሬሜትር ጥርት ተደርጎ ፊኒሺንግ የተሰራ ግቢዉ ንፁህ ከሰፊ የመኪና ማቆሚያ እና አረንጓዴ ስፍራ እንዲሁም ክሊኒክ ያለው እዳ የሌለው ስም መዞር የሚችል ዋጋ: 3,000,000 ብር (ለድርድር የቀረበ) ገዠ የሆናችሁ ቀጥታ ከሻጭ ጋር ከስር በቀረበው ስልክ ይገናኙ 09 *******