3 bed 3 bath 106 - 149m²sqm apartment for sale at አያት by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 99,935.00 ETB

Property Details

ታላቅ የምስራች ከ አያት ሪል እስቴት ከ 8% ማለትም ከ 479, 688 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ መኖርያ ቤቶችን እና ሱቆችን በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ ። በከተማችን ምቹ የመኖርያ መንደሮች ግንባታቸው ከ 90 % በላይ የተጠናቀቁ ቤቶች እና ሱቆች በሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል በመሪ እና በአያት ዞን 2 ፣ 3 እና 8 አካባቢዎች የካሬ_አማራጮች ባለ 1 መኝታ 60ካሬ, 70ካሬ, 72ካሬ ባለ 2 መኝታ 72ካሬ, 80 ካሬ,100ካሬ ባለ 3 መኝታ 90ካሬ, 105, 107,110, 115, 120, 125, 127, 138, 145ካሬ 150ካሬ ባለ 1 መኝታ ከ 5.9 ሚሊዮን ጀምሮ ባለ 2 መኝታ ከ 6.9 ሚሊዮን ጀምሮ ባለ 3 መኝታ ከ 7.1 ሚሊዮን ጀምሮ 60/40 የብድር አማራጭ ከ15% የዋጋ ቅናሽ ጋር ማግኝት ይችላሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ በመግዛት ውል መዋዋል ይችላሉ የመረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከ 6 ወር ብቻ ️ +25*******