One bedroom 75 - 93m²m² apartment for sale price in Ethiopia

Price : 89,881.00 ETB

Property Details

ለ 1 ሳምንት የሚቆይ ዋጋ
ቦሌ ደምበል በካሬ 89,881 ብር ብቻ
ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ሳናጠናቅቅ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን
አፓርታማው b+ g+17ነው
ባለ 1መኝታ  እና ባለ 2መኝታ አሉት
️የአፓርታማዎቹ የካሬ ዋጋ 89,881
በ15% ቅድመ ክፍያ  የአከፋፈል መንገድ 
የም
• ባለ 1 መኝታ=89m²
100% =7,999,467
ቅድመ ክፍያ 30%= 2,399,840
• ባለ 2 መኝታ=153sqm
100% =13,751,893
ቅድመ ክፍያ 15%=2,062,784
• ባለ 2 መኝታ= 158sqm
100% =14,201,302
ቅድመ ክፍያ 15% =2,130,195
• ባለ 2 መኝታ=169sqm
100%+ 15,190,000
ቅድመ ክፍያ 15%= 2,278,500
አፓርታማው የሚያካትታቸው
ℹ️ 2 ዘመናዊ ሊፍት( አሳንሰር)
ℹ️የውሃ ማጠራቀሚያ
ℹ️ የውሃ መግፊያ
ℹ️ በቂ ፓርኪንግ
ℹ️ የቆሻሻ ማስወገጃ
ℹ️ standby ጀነሬተር
ℹ️ ቴራስ
ℹ️መዋኛ ገንዳ
የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 18 ወራት ብቻ (በ 1 አመት ተኩል)ነው።
️ሳይት ለመጎበኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ ️ 09-*******
 09-*******