Three bed 3 bathroom 106 - 149m²sqm apartment for sale at summit by Get-As Real Estate price in Ethiopia

Price : 13,392,300.00 ETB

Property Details

በሰሚት 72 የሚገኝ አፓርትመንት ከባለ 1 ምኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 ምኝታ 10% ከፍለው ቀሪውን በረጅም ጊዜ ዘና ብለው እየኖሩበት የሚከፍሉት ባለ 1 ምኝታ 61ካሬ እና 65 ካሬ ባለ 2 ምኝታ 109,115,116,117,123,133 ካሬ ባለ 3 ምኝታ 144,148,151,155 ካሬ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ከፊል ግንባታ የሆኑ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን የያዘ ኮምፓውንድ ነው #አፓርትመንቱ ያካተታቸው ነገሮች garbage shooter ️ lift(can cary 13person) security camera automatic generetor ground water playground swimming  pool ‍️‍️‍️ parking electric charge station ይገኙበታል ሳይት ለመጎብኘት 093******* ይደውሉ