One bedroom 51 - 73m²sqm apartment for sale at Ayate by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 480,000.00 ETB

Property Details

ከአያት ሪል እስቴት 85% በላይ የተጠናቀቁ እንዲሁም አዲስ የሚጀምሩ አፓርታማዎችን በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ       በ8% ቅድመ ክፍያ  በ60/40 የረጅም ጊዜ የዱቤ አገልግሎት  የሚገዙት በተጨማሪም በኢትዮጵያ ብር ነው የምንሸጠው። ቤቶች ከባለ 1 - ባለ 4 መኝታ(ከ70-150ካሬ) duplex 145ካሬ ጨምሮ በመጠናቀቅ ላይ ያሉት ሳይቶቻችን ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ዲስካውት አሉን በ ሲ ኤም ሲ የተባበሩት ፀሀይ ሪል እስቴት አጠገብ (መሪ 1) አያት ባቡር ጣቢያ(አያት አደባባይ) አያት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ ( ዞን 3) በጣፎ በተለምዶ ( ዞን 8) እንዲሁም ከአንጋፋው አያት ሪል እስቴት አክሲዮን በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ!!! ከዚ በፊት የአያት አክሲዮንን የገዙ 51.38% ትርፍ ተካፋይ ሁነዋል:: ለበለጠ መረጃ            ️091*******/091*******