90% የተገነባ , 50% በ ባንክ apartment price in Ethiopia

Price : 115,000.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (ghion gas plc) 50%የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው 90% እና 30% ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች፣ በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን  የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ በሽያጭ ላይ እንገኛለን:: ባለ 1 መኝታ=94ካሬ ባለ 2 መኝታ =144-169ካሬ ባለ 3 መኝታ=150-201 ካሬ ባለ 4 መኝታ= 214ካሬ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ   የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሞልና ሱፐር ማርኬት       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። ️094*******