25 - 50m²sqm shop for sale at ሲኤምሲ ሚካኤል by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 7,297,030.00 ETB

Property Details

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ የሱቅ ፈላጊ ነዎት? እንሆ የምስራች በቆንጆ ዋጋ ️አሪፍ ሎኬሽን ከ በቂ ከስተመር ጋር ሱቅ ልንሸጥላቹ ተዘጋጅተናል። ቦታው የሚገኘው ሲኤምሲ ሚካኤል ️በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነ ግራንድ ሞል ነው ግቢው ውስጥ ከ40,000 በላይ ደንበኛ ይኖራቹዋል አድሉ እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ ደውሉ ስልክ (094*******) ሶስና ተሻለ የቀረን ጥቂት ነው በብዛት ተሽጠዋል እርሶም ሳያልቅቦት ይፍጠኑ! ዋጋ በካሬ ግራውንድ 165,186 1ኛ ላይ 159,942 2ኛ ላይ 158,631 3ኛ 157,320 ብር