ታላቅ የበዓል ቅናሽ ቦሌ ወሎ ሰፈር ላይ 50% በ ባንክ ,90% የተገነባ እዲሁም 30% በዲያስፓራ account ለሚከፍል 70%ባንክ ይደረግለ apartment price in Ethiopia

Price : 1,000,000.00 ETB Fixed

Property Details

የገና በአልን በማስመልከት በቤቶቻችን ላይ እስከ 15% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት 90% የተገነቡ ቤቶች እና 35% የተገነቡ ቤቶች በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። ️ 094******* ️ 092******* #ghionrealestate #ghionhomes #realestateinethiopia #propertyinaddis #apartment #የካሬ_አማራጮች