Two bedroom 74m²sq.m apartment for sale at አያት የተባበሩት by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 5,900,000.00 ETB

Property Details

አያት ሪልስቴት !!! ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!! ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ !!! ከ479,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከባለ አንድ መኝታ 60,ካሬ ባለ ለሁለት መኝታ ከ72-100 ካሬ ባለሦስት መኝታከ105_150 ካሬ የቤት አማራጭ በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!! ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች  በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ️️️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። ለበለጠ መረጃ ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት  091******* ይደውሉ።