2 bedroom 3 bathroom 106 - 149m²m² apartment for sale by Reality Real Estate price in Ethiopia

Price : 8,970,000.00 ETB

Property Details

ጃክሮስ ሜታ ልዩ የገና ቅናሽ በካሬ 65ሺ ጀምሮ በ15% ቅድመ ክፍያ️ 095******* ለመኖርያ እና ኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።  በወለል 4 ቤት ብቻ ከተሟውን የሚቃኙበት  ትልቅ ሰገነት ያለው የቤቶች ስፋት 138 ካሬ ባለ 2  መኝታ እና 173ካሬ ባለ 3 መኝታ ይዘን ቀርበናል ማስረከብያ ጊዜ፡ 1 ዓመት ከ6 ወር 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር   ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) garbage shut ያለው የከርሰ ምድር ውሀ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ጊቢ ያለው ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪው በ2 አመት ጊዜ ለበለጠ መረጃ 095*******