Twobdrm 94m²sqm apartment for sale at Piasa Addis Ababa by Temer Real Estate price in Ethiopia

Price : 976,500.00 ETB

Property Details

ቴምር ሪልስቴት አዲሷ ፒያሳ ላይ ቤት ይግዙ 096******* በፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በግሩፕ ለምትገዙ ቅናሽ እናደርጋለን * ከ 693,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ * ባለ አንድ * ባለ ሁለት እና * ባለ ሶስት መኝታ እየሸጥን እንገኛለን። በተጨማሪም አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ g+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን * ከ900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን። * በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ * ቁልፍ ብቻ ይሸጥባት በነበረችው ፒያሳ ላይ የግልዎ የሚያደርጉት ሱቅ ይዘን መተናል ቴምር ሪልስቴት ከጉርሻ ፔጅ ነው የመጣውት ከቴምሩ ዛፍ ስር ካላችሁ ከቴምር ሪልስቴት disount እንደሚደርግ ቃል ተግብቷል: