2 bed 2 bath 151 - 249m²sq.m apartment for sale at ቦሌ ብራስ by Zege Real Estate price in Ethiopia

Price : 18,480,000.00 ETB

Property Details

ዘጌ ሪልእስቴት የተናጥል ካርታ ያላቸው ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!! ብድር 50/50 የተመቻቸላቸው 15% ክፍያ ብቻ(2,784,060 ብር) ቦሌ ብራስ 85% ግንባታ ያለቀላቸውን ቤቶች በ15% ክፍያ ብቻ በመሀልቦሌ አለ ብለው ያስቡ ነበር? አዎ እኛ ጋ አለ!!! የተናጠል ካርታ ያላቸውን ቤቶች ባለ ሁለት መኝታ እና ባለ ሦስት መኝታ ይዘንሎት መተናል። ከ 2,784,060 ክፍያ ጀምሮ በአንድ አመት ከስድስት ወር ከፍለው የሚያጠናቅቁት ለኑሮ ቢሉ ለኢንቨስትመንት ተመራጭና ምቹ በሆነው ቦሌ ብራስ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ!! ከኤርፓርት 3 ደቂቃ ብቻ!!! በመሆኑ ገዝተው ለማከራየት አንደኛ አማራጭ እንደምናስረክብዎ ከዚህ በፊት 22 ላይ ያስረከብናቸው ቤቶች ምስክሮቻችን ናቸው!!! ዘመናዊነት መለያችን በመሆኑ #ዘመናዊአሳንሰሮች #ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ #የጋራ መጠቀሚያ ቴራስ #24 ሰዐት የመብራት እና የውሀ አገልግሎት #ሲሲ ቲቪ ካሜራ #ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ የእንግዳ መቀበያ(reception) ልብ ይበሉ 15 % ክፍያ ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ ነው!! 154.67 ካሬ (2መኝታ) 168.33ካሬ (3 መኝታ) ለበለጠ መረጃ 09-*******