One bedroom 51 - 73m²m² apartment for sale at ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ by Jenboro Real Estate price in Ethiopia

Price : 115,000.00 ETB

Property Details

አዋጅ አዋጅ የሰማ ይስማ ላልሰማ አሰማ jenboro real estate ለአንድ ወር የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 1%ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ ስንል በታላቅ ደስታ ነው jenboro real estate ሳር ቤት ቫቲካን ኤንባሲ አጠገብ ግራንድ ሞል እየተገነባ መሆኑን ሰምተዋለ? እዚህ ግራንድ ሞል ላይ አፓርትመንት እና ሱቅ መሸጥ ጀምረናል! በኢትዮጵያ ብር ብቻ ሱቆችን ከ350,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ16 ካሬ - እናንተ እስከ መረጣችሁት የካሬ አማራጭ አፖርትመንት ከ1,200,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1-3 መኝታ ቤት እንዲሁም ️ ከ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤር ፖርት 5 ኪ.ሜ ርቀት በ ቦሌ ቡልቡላ ከ90% በላይ የተጠናቀቁ ️ የንግድ ሱቆች ከ 15 ካሬ እስከ 87 ካሬ ድረስ ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው ️ ካርታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶች ባለ 2 እና 3 መኝታ፣141-157 ካሬ በረጅም ጊዜ የአከፋፈል መንገድ እየሸጥን ነው። ️ከኛ ሲገዙ እነዚህንም አብረው ያገኛሉ የከርሰ ምድር ውሃ ጀነሬተር ጂም እና ስፓ ጋርቤጅ ኮሌክተር አረንጓዴ መናፈሻ በቂ ፖርኪንግ ጌም ዞን እና ሌሎችም ለተጨማሪ መረጃ ️ 09 ******* 07 ******* ይደውሉ ይጠይቁ