3 bed 3 bathroom 150m²sqm apartment for sale at ቦሌ ወሎ ሰፈር by Ghion Homes price in Ethiopia

Price : 17,000,000.00 ETB

Property Details

093******* የግዬን ጋዝ 8ተኛ እህት ኩባንያ የሆነው ግዬን ሆምስ በመሀል ወሎ ሰፊር ወንጌላዊት በ20ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መኖሪ መንደርን እየገነባን እንገኛለን ግንባታቸው 90% የደረሱ  እንዲሁም በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶችን ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 4መኝታ በተለያዩ ካሬ አማራጭ በሽያጭ ላይ እንገኛለን 50% ባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸው ቤቶችን በ10% እና 20% ቅድመ ክፍያ ከምቹ አከፋፈል ጋር በውስጡም ኦሎምፒክ ስታንዳርድ መዋኛ ገንዳ፣የባስኬት ቦል ሜዳ፣ኢን ዶር እና አውት ዶር ኘሌይ ግራውንድ፣ዘመናዊ ጂም እና ስፓ፣መሯጫ ትራክ፣የከርሰ ምድር ውሀ.....የተሟላለት ውብ የመኖሪያ መንደር ነው ለተወሰኑ ቤቶችም እስከ  20% ታላቅ ቅናሽ አድርገናል ፊጥነው በመምጣት የዚ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ   093*******    ይደውሉልን