Three bed 151 - 249m²sqm apartment for sale at Addis Ababa, Legehar by Gift Real Estate price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Property Details

ጊፍት ሪል እስቴት ያልተነገሩ እውነታዎች ከልዩ የገና በዓል ስጦታዎች ጋር ለ15 ቀን ብቻ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ በካሬ 94ሺ 8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 70/30 የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ዋጋ ጭማሪ የሚዋዋሉበት በመሀል ከተማ ለገሀር ባለ አንድ መኝታ 65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 108 እና 141 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 163 ካሬ #የንግድ ሱቆችን ከ18 ካሬ እስከ 418 ካሬ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ እንሆ ብለናል ። #ሪል እስቴቱ በመሀል ከተማ አዲስ አበባ በለገሀር ፣በቦሌ አትላስ፣ በ22 ማዞርያ ፣ተክለ ሃይማኖት እና ሲኤምሲ አካባቢ እጅግ በጣም ቅንጡ እና 100% የተጠናቀቁ አፓርትመንት፣ቪላ፣ታውን ሀውስ አሉን ። እርሶ ብቻ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን። +25******* +25*******