Two bed 2 bath 75 - 93m²m² apartment for sale by Temer Real Estate price in Ethiopia

Price : 4,976,120.00 ETB

Property Details

   35% የበዓል ቅናሽ በካሬ 57 ሺ ብር ባለ 2 እና 3 መኝታ 4.9 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ
ታላቅ የገና ስጦታ ከቴመር ሪልስቴት
መልካም የገና በዓል!

+25*******
እስከ 3ሚልዮን ቅናሽ ለበዓሉ
ዘመናዊ መኖርያ አፓርትማ ነፋሻማ አየር በሚነፍስበት ፣ለመኖር በብዙዎች የሚመረጠው ሰፈር በአያት ፈረስቤት
እንሆ
️1200 ካሬ ላይ ያረፈ g+16 ዘመናዊ አፓርታማ
ባለሁለት እና ሶስት መኝታ አማራጭ
ከ87_119 የካሬ ኣማራጮች
ምንም ዓይነት ጭማሪ የሌለው
️መገልገያዎች
በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ (2 basement )
ሰፊ የጋራ ሰገነት(terrace
የህፃናት ማቆያ፣gym፣ስፓ
4 ዘመናዊ ሊፍቶች
ቆሻሻ ማስወገጃ
የከርሰ ምድር ውሃ
ጀኔሬተር (standby)
ድህንነቱ የተጠበቀ 24 ሰዓት ጥበቃ
ተጨማሪ ሳይቶች
ፒያሳ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ
ፒያሳ ሱማሌ ተራ ወይም ተክለሃይማኖት ሆስፒታል
ሲዲሲ አፍሪካ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጎን
ፒያሳ አድዋ ሙዝየም ፊት ሱቆች
ገና ምክንያት በማረግ ቅናሽ አድርገናል።
ለመመዝገብ ፣እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት
ዋናው የሽያጭ ቢሮአችንን ደውለው ያነጋግሩን
️ 091*******
️ 098*******