Two bedroom 2 bath 106 - 149m²sq.m apartment for sale at bole by Palm Real Estate price in Ethiopia

Price : 12,078,000.00 ETB

Property Details

palm real estate በገርጂ እና ቦሌ ደምበል ቅንጡ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ ነን ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ3 መኝታ ከ 70ካሬ እስከ 204ካሬ በተለያዩ የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር 40% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 70% የባንክ ብድር ለ diaspora የተመቻቸ በመገንባት ላይ ያሉ እና 80% ግንባታው የደረሰ በህንፃው ላይ ያሉት ተጠባባቂ ጀኔሬተር የከርሰ ምድር ውሀ 4 ሊፍት በቂ የመኪና ማቆሚያ የቆሻሻ ማስወገጃ ጂም እና ስፓ የጋራ መናፈሻን ያሟላ ናቸው #እንዲሁም ግንባታው 85% የደረሰ #ሱቅ - መሃል ገርጂ ሱቆችን በ 2.5 ሚሊየን እየሸጥን ነው - ገርጂ ቶቶት አጠገብ ለተለያዩ ንግድ ሱቆች የሚሆኑ ከ 15 ካሬ ጀምሮ እስከ 600 ካሬ ይፍጠኑ ይደውሉ ለበለጠ መረጃ ️092*******