2 bedroom 1 bathroom 51 - 73m²sq.m apartment for sale at ጃክሮስ ሜታ price in Ethiopia

Price : 4,330,000.00 ETB

Property Details

 ለዘመናዊ አኗኗርዎ የሚመጥን ዘመናዊ መንደር ያሰፈልግዎታል            ***ለዚህ ደግሞ royal real estate ከ ገርጂ ወደ ጃክሮስ በሚወስደው መንገድ ላይ 3000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር ያለው በ ካሬ 65,000 ብር ብቻ   ከ1 እስከ 3 መኝታ  አፓርታማ ከልዩ ልዩ ቅናሽ ጋር እና ሌሎች ብዙ አጓጊ እና ምቹ ሁኔታውችን አመቻችተናል። በ12% ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን የግንባታውን ሂደት እያዩ የሚከፍሉት          ገርጂ ሜታ መብራት ►ባለ አንድ መኝታ 66.96 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 4,352,400 ብር ቅድመ ክፍያ 522,288 ብር ►ባለ አንድ መኝታ 81.84 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,319,600 ብር ቅድመ ክፍያ 638,352 ብር ►ባለ ሁለት መኝታ 121.52 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 7,898,800 ብር ቅድመ ክፍያ 947,856 ብር ►ባለ ሁለት መኝታ 136.4 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 8,866,000 ብር ቅድመ ክፍያ 1,063,920 ብር ►ባለ ሶስት መኝታ 174.84 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 11,364,600 ብር ቅድመ ክፍያ 1,363,752 ብር የጋራ መጠቀሚያ የእንግዳ ማረፊያ ቦታ ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ የ እስፓርት ማዘውተሪያ የከርሰ ምድር ውሀ የተቆፈረለት ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ።  ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ 09-******* 09-*******