3 bed 3 bathroom 150m²sqm apartment for sale at ለቡ by Vamos Real Estate price in Ethiopia

Price : 17,000,000.00 ETB

Property Details

  ቫሞስ  ሪል ስቴት                     ቮሞስ ሪል እስቴት አፓርትመንት ቤቶች ባለ 3 መኝታ 135-160ካሬ ቅድሚያ ክፍያ 10% እንዲሁም semi- finished b+g+18 የሆኑ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ9 ዙር ክፍያ የግንባታው ሂደት አይተው  የሚከፍሉት እያንዳንዳቸው ባህላዊ እና ዘመናዊ ወጥ ቤቶች፣ ስቶር፣ እራሱን የቻለ የሰራተኛ መኝታና ሽንት ቤት ያለው ከ 135ካሬ ጀምሮ እስከ 160ካሬ                                             ባለ3 መኝታ ቤቶች በፈለጉት አማራጭ የመኖሪያ አፓርትመንቶቹ---------- ዋናው መንገድ  ላይ የሚገኝ በአንድ ወለል  3 ቤቶች ብቻ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ባለ ወለል እስከ 60 መኪኖች ማቆም የሚችል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው ለአፍታ የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው የማይቋረጥ ስታንድ ባይ ጄኔሬተር ያለው የእስፖርት ማዘውተሪያ ያለው የዉበት ሳሎን ያለዉ ሰፋፊ ሁለት አሳንሰሮች (elevator) ያሉት ዙሩያውን 24 ሰአት የሚያገለግሉ የደህንነት ካሜራወች የተገጠመለት በዙሪያው የሚገኙ ነገሮች-------    በሁለቱ ዋና መንገዶች ማለት ቦሌ ደንበልና ቦሌ አትላስ መሀል  ላይ የሚገኝ ከቦሌ ኤርፖርት በ100ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ በዙሪያ የተለያዩ ባንኮች አገልግሎት የሚገኙበት በዙሪያ በርካታ የሱፐር ማርኬት ገበያ የሚገኙበት በዙሪያ የተለያዩ ዲፕሎማቶች;አምባሳደሮች;ኢምባሲዎች ተቋማት የሚገኙበት በዙሪያዉ የተለያዩ የእምነት ተቋማት የሚገኙበት ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ️ ይደውሉ።09 ******* ዛሬ ይጎብኙን!