25 - 50m²sq.m shop for sale at ቦሌ መድኀኔዓለም by Ovid Real Estate price in Ethiopia

Price : 200,000.00 ETB

Property Details

ለሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም የምስራች ከኦቪድ ሪል እስቴት...ከ 3,000,000 እስከ 10,000,000 የሚደርስ የበዓል ቅናሽ ጋር ራዕያችን ልማት ነው ብሎ የተነሳው ኦቪድ ላለፉት አመታት ጥራት እና ዘመናዊነትን ምርጫው አድርጎ በሚያስገነባቸው መኖሪያ ቤቶች ላይ ብዙዎችን የቤት ባለቤት አድርጓል ይህ በእንዲህ እንዳለ በደንበኞቻችን ጥያቄ መሠረት የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ ማቅረባችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው... በመሀል ቦሌ ለንግድም ሆነ ለኢንቨስትመንትን ምቹ በሆነው በቦሌ መድኀኒዓለም በተለያዩ የካሬ አማራጮች (20 - 71 ካሬ) በምቹ የአከፋፈል ሁኔታ በ20% ቅድመ ክፍያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ እስከ ጥር 10 ድረስ የሚቆይ የ 30% ቅናሽ አድርገናል ለበለጠ መረጃ...094*******