Two bed 2 bathroom 106 - 149m²sqm apartment for sale at Near to Vatican embassy by Jenboro Real Estate price in Ethiopia

Price : 12,561,000.00 ETB

Property Details

በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ የከተማችን ዘናጭ አፓርትመንት ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የማይደረግበት 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከባለ 1 - 3 መኝታ ድረስ ከ20% ተጨማሪ ቅናሽ ጋር አፓርትመንቱ የሚያሟላቸው ነገሮች - - የከርሰምድር ውሀ - በቂ የመኪና ማቆሚያ - የልጆችና አዋቂዎች መዝናኛ ስፍራ - ጂምናዝየም - ስፓ - የልጆች መጫወቻ ቦታ - ሲኒማ - 15 የተለያዩ ሊፍቶች - የቆሻሻ ማስወገጃ - ጀኔሬተር - የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ - የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጊያ ቦታ ተጨማሪ ሳይት ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ jenboro real estate ለበለጠ መረጃ 090******* / 093*******