Two bedroom 95 - 104m²sq.m apartment for sale at ለቡ መብራት by DMC Real Estate price in Ethiopia

Price : 7,722,000.00 ETB Negotiable

Property Details

dmc ሪል እስቴትን ልዩ ተመራጭ የሚያደርገው የተመጣጠነ ዋጋ በካሬ 78,000 ብር 60% የባንክ አማራጭ ያለው 8% ቅደመ ክፍያ ብቻ የተለያዩ የካሬ አማራጭ ያለው መሆኑ ከ57ካሬ እስከ 190 ካሬ የከተማው ሴንተር የሚባል ለቡ መብራት ሀይል መገኘቱ በብር የሚገበያዩበት !!ሊያውም በማይጨምር ዋጋ (fixed )አርገን እየሽጥን ነው ። ከአፍሪካ ህብረት ፣ከአፍሪካ cdc እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት ቅርብ መሆኑ የንግድ ቦታና እስፓርት መስሪያ ጂም እንዲኖረው መደረጉ እንዲሁም በቅርበት የተሟላ አገልግሎት ማግኘት መቻል የውሃና የመብራት አቅርቦቱ የተሟላ መሆኑ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሁሉ ያካተተ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር መሆኑ ፓርኪንግ እና ሁሉን አቀፍ መዝናኛ በነፃ መሆኑ ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የተሟላለት መሆኑ የቆሻሻ ማስወገጃ ጋርቤጂ ሹተር መኖሩ እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪ ያለው መሆኑ የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም መኖሩ የመጨረሻ ወለል ላይ የጋራ መጠቀሚያ ቴራስ (ሰገነት ) መኖሩ ለበለጠ መረጃ 095*******