apartment for sale at ቦሌ ደምበል (ጋዜቦ አደባባይ) price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB

Property Details

my_choice real_estate ️ማይ ቾይዝ ሪል ስቴት (የቾይዝ ውሀ እህት ኩባንያ ️ከጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት ዲፕሎማት መንገድ ላይ አንድነት ሥጋ ቤት አጠገብ ግንባታው 80% የደረሰ 5b+g+20 (ሁሉም መኖሪያ) በአንድ ወለል ላይ 5 ቤቶች ብቻ ️ባለ 3 መኝታ ቤት - 170፣ 174፣ 185፣ 195 ባለ 2 መኝታ ቤት - 139 ካሬ ሜትር ለሁሉም ቤቶቻችን ፓርኪንግ አላቸው ️የጋራ መገልገያዎች ️2 ሊፍት ️ ጋርቤጅ ሹተር ️የከርሰ ምድር ውሃ ️ ጅምናዚየም ️ተጠባባቂ ጀነሬተር ️ዋጋ 110,000 ብር በካሬ የቅድሚያ ክፍያ = 30% ️50/50% የባንክ ብድር ️ልብ ይበሉ ሽያጫችን በብር ነው ለበለጠ መረጃ 094*******