2bdrm 2 bathroom 106 - 149m²sqm apartment for sale at ካዛንቺስ by Get-As Real Estate price in Ethiopia

Price : 13,340,000.00 ETB

Property Details

በ መሀል ካዛንቺስ ጌታስ ሪልስቴት በ10% ቅድመ ክፍያ በመገንባት ላይ የሚገኝ  አፓርታማዎች ለሽያጭ አቅርበናል በካሬ 115,000 ብር 115 ካሬ ባለ 2 መኝታ       116 ካሬ ባለ 2 መኝታ       137 ካሬ ባለ 3 መኝታ       144 ካሬ ባለ 3 መኝታ 159 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት ያጣመሩ ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50 ሜትር ባልሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት ከትላልቅ የመንግስት መስሪያቤቶች ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ ሰፈር ላይ ያረፍ አፓርትመንቱ የሚያካትታቸው 5b+g+25 አፓርታማ በወለል 5 ቤቶች የግል የመኪና ማቆሚያ በወለል 3 አሳንሰር ጀነሬተሮች የከርሰ ምድር ውሃ ከውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ(cctv) የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ የህፃናት ማቆያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን የጋራ ሰገነት ,የመሮጫ ቦታ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ቀሪ ክፍያዎችን በ8ዙር የግንባታውን ሂደት መሰረት በማድረግ መክፈል የሚቻልበት ይደውሉልን 094*******                  097*******