2 bedroom 105m²m² apartment for sale at ፒያሳ price in Ethiopia

Price : 648,000.00 ETB

Property Details

በመሃል ከተማ ፒያሳ ላይ ፍሬንድሽፕ ፊት ለፊት ሞናርክ ሆቴል አጠገብ 90% የደረሰ ሰሜን ማዘጋጃ ሳረን ሆቴል አጠገብ 25% የደረሰ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶች በሽያጭ ላይ እንዳለን ያዉቃሉ?? ከ6 ወር እስከ 2 ዓመት ተኩል የሚረከቡት --ባለ 1 መኝታ 81 እና 96 ካሬ -ባለ 2 መኝታ 109 111,112 እና 115 ካሬ -ባለ 3 መኝታ 130 እስከ 179 ካሬ - duplex apartments 270 እና 282 ካሬ - 10-15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉስ ያውቃሉ? ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ◈ቢያከራዩት በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ የሚያደርጎት ◈ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ◈ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት ◈በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ና መናፈሻ ያላቸው ◈ነፋሻማና ለመኖር ምቹ ቦታ የያዙ ◈ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጎ ◈ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር የሚገጠምላቸው ◈ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው -የዋና ገንዳ -ጂምናዚየም -ስፓ -ስፓርት ባር -ካፌ -ሱፐር ማርኬት - ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው እና -የከርሰ ምድር ዉሃ ያሟላ ነው ◈ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ◈ ለውሃ አቅርቦት በቂ የሆነ የከርሰ ምድር ውሃ ◈ የ 24 ስዓት አስተማማኝ ጥበቃ ◈ cctv ካሜራ የተገጠመላቸው ለበለጠ መረጃ በ 093*******