2bdrm 75 - 93m²m² condominium for sale at አያት price in Ethiopia

Price : 3,500,000.00 ETB

Property Details

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት ባለ2 መኝታ 78 ካሬ ሜትር አስፋልት ዳር ላይ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ ሊፍት እየተገጠመ ያለው 9ኛ ፎቅ ላይ ቀሪ እዳ 500,000 ሺህ ብር መሸጫ ዋጋ 3,500,000 ሺህ ብር