Threebdrm 3 bathroom 151 - 249m²sqm apartment for sale price in Ethiopia

Price : 18,000,000.00 ETB

Property Details

 tracon real estate ይለያያል 
ግቢያችን 50,000 ካሬሜትር ላይ ያረፈ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ መንደር ሲሆን በዉስጡም 6,500 ካሬሚትር ላይ ያረፉ የጋራ መገልገያዎች አሉት እነሱም፦
gym & spa(ወይባ ጢስ፣sauna bath,morroccon bath,
የልጆችና የአዋቂዎች መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ ቦታ
የመሮጫ ትራክ
ቅርጫት ኳስ ሜዳ
የሜዳ ቴኒስ
የእግር ኳስ ሜዳ
super market,ቤተመፅሀፍት
የልጆች ማቆያ በተጨማሪ፣
በቂ የመኪና ማቆሚያ፤ከelectric charger የተመቻቸለት፣
 የከርሰ ምድር ውኃን ጨምሮ
 በወለል 4 ቤት እና 2 ቤት ብቻ
 በወለል 4 elevator(2የሰው ፣1 የዕቃ እና 1vip የተገጠመለት 
በየወለሉ የጋራ መገልገያ ያለው
 ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወጃ
 24/7 cctv camera
 24/7 standby generator…