apartment for sale at Bole wollo sefer by Ghion Homes price in Ethiopia

Price : 115,000.00 ETB

Property Details

የግዮን ጋዝ እህት ኩባንያ ግዮን ሆምስ (ghion homes) 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ መኖሪያ መንደር የግንባታ ፕሮግረሱ 90% የደረሱ በተጨማሪም በመገንባት ላይ የሚገኙ ከባለ 1መኝታ እስከ ባለ 4መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች 50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ቅድሚያ ክፍያ ከ10% ወይም 20% በወለል 4 ቤቶች ብቻ የማስረከቢያ ጊዜ ስድስት ወር እንዲሁም በግንባታ ላይ ላሉት ሁለት ዓመት ጊዮን ሆምስ የመኖሪያ መንደር በውስጡ የልጆች መጫወቻ የከርሰ ምድር ውሀ የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣ 2 በኦሎምፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች ኢንተርኮም መጠባበቂያ ጄኔሬተር የደህንነት ካሜራዎች ጋርቤጅ ሹት የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station) እና ሌሎችም.... በተጨማሪም እያንዳንዱ ቤት 3 ሜትር ከፍታ ያላቸው ናቸው ለበለጠ መረጃ መልእክት ያስቀምጡ ወይም ቀጠሮ በማስያዝ ሳይታችንን ይጎብኙ ቢሮአችንም ሙሉ መረጃ ይውሰዱ!! ሳይት ለማየት መቼ ቀጠሮ እንያዝሎት??