3 bed 2 bathroom 106 - 149m²sqm apartment for sale at ሳርቤት by Jenboro Real Estate price in Ethiopia

Price : 12,500,000.00 ETB

Property Details

ጀንቦሮ ሪልስቴትሳርቤት ሳይት (grand mall & apartment) አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ 106 - 139 ካሬ ባለ 2መኝታ 150 - 183 ካሬ  ባለ 3መኝታ ቅድመ ክፍያ 1% 106 ካሬ ባለ 2መኝታ ️ቅድመ ክፍያ=125,000 ብር ️ሙሉ ክፍያ= 12.5 ሚሊዮን ብር (በ 2 ዓመት ውስጥ) ቅንጡ የገበያ ማእከላችን ላይ ለተለያዪ የንግድ ስራዎች የሚሆኑ ( mall type shopes) ከ 16 ካሬ- 50ካሬ 16 ካሬ ️ቅድመ ክፍያ= 35,000ብር ️ሙሉ ክፍያ= 3,500,000 ብር ጀምሮ                                              building facilities parking 5 elevators & 3 panoramic lift garbage shooter የከርሰ ምድር ውሃ cctv( የደህንነት ካሜራ) backup generator የተሟላለት በጣም ሰፊ የጂም እና የጌም ዞን ነህንፃው መጨረሻ(30th floor) ቅንጡ ሰገነትን የያዘ n.b:- ከቅድመ ክፍያ በኋላ ያሉ ቀሪ ክፍያዎች በሁለት ዓመት ጊዜ በግንባታ ሂደት መሠረት (fixed birr agreement payment schedule) 092*******