3bdrm 150m²m² apartment for sale at Sarbet by Elilta Real Estate price in Ethiopia

Price : 11,601,700.00 ETB

Property Details

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ከእልልታ ሪል እስቴት የአዲስ አበባ የዲፕሎማቲክ እንብርት በሆነችው ሳር ቤት ዘመናዊና ቅንጦትን የተላበሱ ሙሉ ለሙሉ ያለቁ እንደዚሁም ካርታ የተዘጋጀላቸውን ቤቶች አቅርበናል 70% የባንክ አማራጭም አለን በማይጨምር ወለድ በዶላር ለሚከፍሉ ልዩ የክፍያ አማራጭ ይፍጠኑ የማይደገም ዕድል ሳይታችን የሚያካትታቸው ;- ሰፊ የገበያ ማዕከል የመዋኛ ገንዳ ÷ ስፓ÷ሲናማና ካፍቴሪያዎችን ያካተተ የመዝናኛ አገልግሎቶች ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ቴራስ ባለ አምስት ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ በፍሎር ሁለት ቤት ብቻ 24/7 የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውሃና መብራት የመኝታ አማራጫችን :- ባለ ሁለት ባለሦስት ባለ አራትና ዱፕሌክስ ቤቶች ለበለጠ መረጃ 09-*******/09-52_25-7376 ይደውሉ https://t.me/fiseha094******* እልልታ የምቾቶ ቦታ