2 bedroom 151 - 249m²sq.m apartment for sale by Hosea Real Estate price in Ethiopia

Price : 169,000.00 ETB

Property Details

በውኑ ለኢንቨስትመንት ከዛሬ የተሻለ ነገ አለን?
ነገ ብዙዎች ይሆናል ብለው የሚያስቡት ተስፋ ነው ፤ ዛሬ ግን የተፈቀደልንና የተሰጠን ፤የምንኖረው የሕይወታችን ስጦታ እና በረከት ነው ። ታዲያ ነገ ተስፋ ከሆነ ዛሬ ተስፋችንን የምናደምቅበት ፤ ነገን በአለኝታነት ከፍ የምንልበት የዘመናችን የስራ እና የኢንቨስትመንት ዋስትናችን ዛሬ ነው ። ከዛሬ ነገን ያለስንቅ መጠበቅ ሆነ ተብሎ የሚደረግ እና ወደ ተስፋ መቁረጥ የሚያደርስ የስንፍና መዘወርያ ነው ። ነገር ግን ዛሬን በስራ እና በስኬት ካጠናቀቅን የነገ የተስፋ ብሩህነት ታላቁ ምስጢር ይህ ነው ። ስለዚህ ለእነዚህ እና ወሳኝ የሕይወት ኩነቶች፤ ሕይወት ለነገ ብሩህ ተስፋን ለመሰነቅ ሆሴዕ ሪል ስቴት በቦሌ መድኃኒዓለም ያቀረበላችሁ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በጊዜ መጥተው የግል ያድርጉ።