apartment for sale at ቦሌ ወሎ ሰፈር by Ghion Homes price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB

Property Details

ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (ghion gas plc) የተናጥል ካርታ ያላቸው 70%የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (ለዲያስፖራ/የዶላር አካውንት ላላቸው) 90% እና 50% ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች፣ ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን :: ባለ 1 መኝታ=94 ካሬ ባለ 2 መኝታ =144-168 ካሬ ባለ 3 መኝታ= 150 -209 ካሬ ባለ 4 መኝታ= 213-216 ካሬ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ/maids room with bathroom ️ የላውንደሪ ክፍል/laundary room ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳዎች/balcony ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ/basement and surface parking በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ/drilled water የቆሻሻ ማስወገጃ/garbege chute መዋኛ ገንዳ/swimming pool የልጆች መጫወቻ/entertainments ዘመናዊ ሊፍቶች/high speed elevator አረንጉአዴ ስፍራ/green areas የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)/gym,spa and other facilities ሞልና ሱፐር ማርኬት/market ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። ️ 094******* ️ 092******* #ghionrealestate #ghionhomes #realestateinethiopia #propertyinaddis #apartment #realestate #holiday #realestateinve