የሚሸጥ ሱቅ shop for sale at 22 around axum hotel price in Ethiopia

Price : 5,000,000.00 ETB

  • Posted: 2 hours ago
  • Property for: For Sale
  • Condition : Furnished

Property Details

ይህ የሚሸጥ ሱቅ የሚገኘው ለንግድ ምቹ እና ትርፍማ አካባቢ በሆነው በ 22 ልዪ ስሙ አክሱም ሆቴል አጠገብ ትጋት የገበያ ማዕከል ላይ የሚገኝ ለተለያየ አገልግሎት ሊውል የሚችል ሱቅ ነው።