1bdrm 2 bathroom 85sq.m apartment for sale at Lebu mebart Hail by DMC Real Estate price in Ethiopia

Price : 750,000.00 ETB

Property Details

ልዩ የበዐል ቅናሽ በማይታመን ዋጋ‼️‼️ በለቡ መብራት አከባቢ በ65,395 ካሬ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ dmc ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። አፓርትመንቶች ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ56- 186ካሬ እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ 29m2, 35m2, 43m2, 67m2....1000m2. ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች:: ️ በዘመናዊ aluminum formwork construction የግንባታ ጥበብ የሚገነባ ️ 40% ከፍለው 60% የባንክ ብድር ያገኛሉ:: ️ ከ5% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ 9 ዙር:: ️ በሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ፣እቃ ማስቀመጫ ያሞላ ናቸው :: ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የመዋኛ ገንዳዎች እና የልጆች መጫዎቻ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ። ለበለጠ መረጃ: ️090******* ️092******* ይደውሉ